የኦሮሚያ ስቴት ዩኒቨርሲቲ ከኢትዮጵያ ምርት ገበያ ድርጅት ጋር የሥራ ስምምነት ሰነድ ተፈራረመ፡፡ ሰምምነቱም የተፈረመው በሥልጠና፣ ጥናትና ምርምር እና በምክር አገልግሎት አብሮ ለመሥራት ነው፡፡ የስምምነቱም ዓለማ በትብብር በመሥራት የምርት ገበያ ተቋሙን አሠራር ለማዘመን ብሎም የአገልግሎት አሰጣጥን በማሻሻል የደንበኞችን ተጠቃሚነትና እርካታ ለማሻሻል መሆኑን የኦሮሚያ ስቴት የኒቨርሲቲ ፕሬዝዳንት ዶ/ር ገረመው ሁሉቃ ገልፀዋል፡፡
Oromia State University signed a Memorandum of Understanding (MoU) with the Ethiopian Commodity Exchange (ECX). The agreement was signed to work in collaboration on the selected areas of partnership: training, research and consultancy services. The president of Oromia State University, Dr. Geremew Huluka, stated that the purpose of the agreement is to excel the operation system of ECX through improving organizational service delivery that realizes customers’ satisfaction.
English